Tag Archives: አስቂ…

Ethiopia: አስቂኝ የቀበጡ እለታ ጨዋታ 11 || Funny Ethiopian Comedy game show Part 11

አስቂኝ የቀበጡ ‘ለታ በየሳምንቱ እየተዘጋጀ ሚቀርብላቹ አዝናኝ ጨዋታ ነው። ተጨዋቾቹ ኩኪ እና ነቢል ኑር የተለያዩ ጨዋታዎች ይጫወታሉ ፤ ተሸናፊው ቅጣት ይቀጣል፥ አሸናፊው ደሞ አሱን አያየ ዘና ይላል። Subscribe በማድረግ ሳምንታዊ ጨዋታችን ይከታተሉ:: እናመሰግናለን Yeqebetu Leta is a weekly Ethiopian comedy game show brought to you by KolelTimes. Two players (@Cookie and @Nebil Nur) will play… Read More »